ካውንስሉ በኢባትሎአድ ያከናወነው የስራ ጉብኝት

የትራንስፖርት ሚኒስቴር አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ካውንስል ዛሬ ሃምሌ 19 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ባህር ትንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ውስጥ በመገኘት የ2013 ዓ.ም የማዳበሪያ ስርጭትን በተመለከተ ድርጅቱ ላሳየው የሎጂስቲክ ብቃት የነበሩትን የአሰራር ሂደቶች እና ለውጦች በአርአያነት ለመከተል እንዲሁም አሰራሩን የበለጠ ለማዘመንና ቀጣይነት እንኖረው ለማስቻል የድርጅቱ አመራር ከሆኑት አቶ ሮባ መገርሳ ጋር ውይይት አድርጎል፡፡