የትራንስፖርት ሚኒስቴር የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ካውንስል ህዳር 23 ቀን 2013 ዓ.ም

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ካውንስል ህዳር 23 ቀን 2013 ዓ.ም በፌደራል ትራንስፖርት ባላስልጣን መስሪያ ቤት በመገኘት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተግባር ሊያውለው በዝግጅት ላይ ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ  ጥራትን ለማሳደግ፣ለማዘመን እና ዘርፉ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል ሲስተም  በዘርፉ ባለሙያዎች ሙሉ ይዘቱን ቃኝቷል፡፡ በቀረበለት ሲስተም ላይ ያለውን ሃሳብ እና አስተያየት ማሻሻያ ይሆነው ዘንድ ለሚኒስቴር መስሪያቤቱ ግብአት እንዲሆን አቅርቧል፡፡