ካውንስሉ አባል ተቋማት
የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ የካውንሥሉ አባል ተቋማት
- የኢትዩዽያ መድን ሰጪዎች ማህበር
- የጤና ሚኒስቴር
- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
የኢትዩ ጅቡቲ ምድር ባቡር ስታንዳርድ ጌጅ የካውንስሉ አባል ተቋማት
- የኢትዩዽያ ባህር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
- የጉምሩክ ኮሚሽን
- ብሄራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን
- የኢትዩዽያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን
- የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የፈደራል ሲቪል አቪዬሽን የካውንሥሉ አባል ተቋማት
- የኢትዩዽያ አየር መንገድ
- የግል አየር አኘሬተሮች ማህበር
- የዜብራ አሶሲኤሽን
- የክሪምሶን አቪዬሽን ኮንሰልቲንግ
- የናሽናል አቪዬሽን አካዳሚ
- የአፍሪ አቪዬሽን PLC
- አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት ድርጅት
የፌደራል ማሪታይም ጉዳዩች ባለሥልጣን የካውንሥሉ አባል ተቋማት
- ብሄራዊ ባንክ
- የኢትዩጽያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት
- የኢትዩጽያ ፍሬት ፎርዋርዲንግ እና ሺፒንግ አሶሲኤሽን
- የግብርና ምርት አቅራቢዎች ድርጅት
- የኢትዩዽያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት
- የኢትዩዽያ ምግብ መድሀኒትና ጤና ቁጥጥር ባለሥልጣን
- የአለም ምግብ ኘሮግራም (World Food Program)
- የኢትዩጽያ ሎጂስትክስ ማህበረሰብ (ኢሎማ)
- የካቶሊክ እርዳታ ድርጅት
- የኢትዩዽያ ባህረተኞች ማሠልጠኛ
- የግብርና ሚኒስቴር
የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች የትራንስፖርት ኢንተርኘራይዝ የካውንሥል አባል ተቋማት
- የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ
- ፌደራል ፐብሊክ ሰርቪስ ኮሚሽን
- የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ይዞታዎች አስተዳደር ኤጀንሲ
- ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
- የኢትዩዽያ ብሮድካስቲንግ ባለሥልጣን
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- የፊደራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ
- የተቋሙ የህዝብ ክንፍ የክትትልና ኮማንድ ፖስት