Institution logo

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር እ.ኤ.አ በ 2017 ዓ.ም በሚያዚያ ወር ላይ በ 500 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማቋቋሚያ ካፒታል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ ስምምነት እና በባለ አክሲዮኖች ስምምነት መሰረት የተመሰረተ ተቋም ሲሆን፤ ከእኤአ ጥር 1/2018 ቀን ጀምሮ አክሲዮን ማህበሩ የጭነት እና የመንገደኞች የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ስራውን ጀምሯል፡፡በማህበሩ እኤአ 2025 ዓ.ም የያዘው ራዕይ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ መሆን ሲሆን የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመርን በተገቢው መንገድ በመጠገን አስተማማኝ እና ጥራት ያለው የጭነት እና የመንገደኞች ማጓጓዝ አገልግሎት በመስመሩ ባሉ ባቡር ጣቢያዎች መካከልና እስከ ጅቡቲ ወደብ ድረስ መስጠት የያዘው ተልዕኮ ነው፡፡

 

አስተያየትዎን በማስገባት በድር ጣቢያው መመሪያዎች እንዳነበቡ እና እንደተስማሙ ይገነዘባል ፡፡ እነዚህን መመሪያዎች እዚህ ማንበብ ይችላሉ እዚህ

* ምልክት ያላቸው ሁሉም መስኮች ያስፈልጋሉ