
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰረቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በፌዴራልና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ መ/ቤቶች ለሚሰሩ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓቶች እንዲሁም ከሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ወጪ፣ በበዓላትና ዕረፍት ቀናት ለሌላው የኀብረተሰብ ክፍል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በተመጣጣኝ ታሪፍ የሚሰጥ ወጪውን በመቀነስና ገቢውን በማሳደግ ከተቋቋመበት ዓላማ ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን አገልግሎቶችን የሚሰጥ ድርጅት ነው፡፡
አስተያየትዎን በማስገባት በድር ጣቢያው መመሪያዎች እንዳነበቡ እና እንደተስማሙ ይገነዘባል ፡፡ እነዚህን መመሪያዎች እዚህ ማንበብ ይችላሉ እዚህ
* ምልክት ያላቸው ሁሉም መስኮች ያስፈልጋሉ