የትራንስፓርት ሚኒስቴር የአገልግሎት ማሻሸያ ካውንሥል


የኢፌድሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ካውንስል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ስር ጥር 12 ቀን 2ዐ12 ዓ. ም የተቋቋመና በትራንስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን የሚፈትሽ፣ የሚከታተል እና ድጋፍ የሚሰጥ ካውንስል ነው፡፡ ይህ ካውንስል በተገልጋዮችና በሚኒስትሪው በኩል እንደ ጠንካራ ድልድይ፣ እንደ ጥሩ አይንና ጆሮ በመሆን የሚሰጡ አገልግሎቶችን በመዳሰስ አገልግሎቶች ጥራትና ይዘታቸው የሚያድግበትና የሚሻሻልበትን መንገድ የሚጠቁምና የሚገነባ ካውንስል ሲሆን ስልሳ ዘጠኝ (69) ተቋማትን የሚወክል እና በውስጡ ዘጠኝ (9) ስራ አስፈጻሚ አባላትን የያዘ ነው፡፡

የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ካውንስል በዋነኛነት በትራንስፖርት ዘርፉ ውስጥ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ለማሻሻል ብሎም ከ ... ተጨማሪ ያንብቡ

በዘርፉ ባሉት አገልግሎቶች ላይ አስተያየቶን ይስጡ


በትራስንፓርት ዘርፋ የሚታየውን አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተመሠረቱ ሃሣቦችን ለማጋራት ይፈልጋሉ?

የካውንስሉ ሥራ አስፈጻሚ አበላትና የሥራ ሃላፊነት


ጸደቀ ይሁኔ ወልዱ
ሰብሳቢ
ኢንጅነር. ጸደቀ ይሁኔ ወልዱ
የትራንስፖርት ሚንስቴር ዲኤታ
ምክትል ሰብሳቢ
--. የትራንስፖርት ሚንስቴር ዲኤታ
ኤልሳቤጥ ጌታሁን
ጸሀፊ
ወ/ሮ. ኤልሳቤጥ ጌታሁን
ሙላት ለምለምአየሁ
አባል
ካፒቴን. ሙላት ለምለምአየሁ
እንግዳዬ እሸቴ
አባል
ወ/ሮ. እንግዳዬ እሸቴ
ጉዲሣ ለገሠ
አባል
አቶ. ጉዲሣ ለገሠ
አንዱአለም ሙሉጌታ
አባል
አቶ. አንዱአለም ሙሉጌታ
ብርሀኔ ዘርኡ
አባል
አቶ. ብርሀኔ ዘርኡ
አባይነህ ጉጆ
አባል
አቶ. አባይነህ ጉጆ
አሰፋ ሃዲስ
በካውንሥሉ የትራንስፓርት ሚኒስቴር ተጠሪ
አቶ. አሰፋ ሃዲስ